ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ።
Submitted by etkog12 on Mon, 09/11/2017 - 14:42
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ።
የእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።
[በግእዙ፡ "እግዝእትነ"፡ "እግዝእተብሔራችን" እንጂ፡ "እመቤታችን" ማለት አይደለም፤
"እግዚእነ"፡ "እግዚአብሔራችን" እንጂ፡ "ጌታችን" ማለትም አይደለም።
Lord፡ "ጌታ"፥ Lady፡ "እመቤት" ተብሎ፡ እንደፈረንጆቹ ቋንቋ ሊተረጐም አይገባም።]
ከመስከረም ፩ ቀን፡ የርእሰ ዐውደ-ዓመት በዓል ጋር፡ ዐብሮ ስለሚታሰበው፡ ስለእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም፡ የልደቷ በዓል፡ እዚህ ላይ፡ ሊታወስ የሚገባው ቍም-ነገር አለ። ያንንም፡ እንደሚከተለው ገላልጠን አቅርበንላችኋል፦
ሙሉውን መልእክት ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...