የጾመ ኢትዮጵያ (ነነዌ) መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት።

የጾመ ኢትዮጵያ (ነነዌ) መልእክትና ሥርዓተ ጸሎት።

በስመ እግዚአብሔር አብ፥ ወወልድ፥ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ አሐዱ አምላክ፤
በስማ ለእምነ ወለንግሥትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላከ፤
በኃይለ መስቀሉ፡ ለመድኃኒነ፥ ወለካህንነ፥ ወለንጉሥነ ኢየሱስ ክርስቶስ።

 “ጾመ ኢትዮጵያ”

ይኽ፡ ኢትዮጵያዊ ትውልድ፡
በ፳፻ (በ፪ሺ) ዓመተ ምሕረት፡ ለጥቂት ጊዜ የተፈታው ዲያብሎስ፡
በተለይ፡ በዚህ፡ በ፳፻፯ተኛው (፪ሺሰባተኛው) ዓመተ ምሕረት፡
የሚያስከትልበተን የፈተናና የችግር ማዕበል፡
በድል አድራጊው አንበሳ፡ በኢትዮጵያዊው ኢየሱስ ክርስቶስ
እና አጆቿን፡ ወደእርሱ በዘረጋችው፡
በኢትዮጵያዋ ቅድስት እናቱ ድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ኃይል፡
እስከዛሬ፡ በየዓመቱ፡ ሲያካኺድ በቆየው፡
በዚህ፡ በጾመ ኢትዮጵያ ምሕላው አማካይነት፡
ዘንድሮም ተቋቁሞ ለማስወገድ ስለሚችልበት መፍትሔ
የሚያመለክተውን መልእክት፡
ዛሬም እንደገና፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው፡ ይስማ!

መልእክት፦         


ሥርዓተ ጸሎት፦

ሥርዓተ ጸሎት በዜማ፦

https://soundcloud.com/ethkogserv/orpyehtjm76o