ከዮሓንስ ኢትዮጲስ ለቀረቡ ጥያቄዎች፡ ከንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወ.ኢ. የተሰጡ መልሶች፥ ከእንግሊዝኛው ወደኢትዮጵያኛ፡ በኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን የተተረጎመው ተከውኖ።
Submitted by etkog12 on Mon, 07/20/2015 - 17:30ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡
ተደብቀው የኖሩ፡ አዳዲስ ምሥጢራትን የገለጠችባቸው፣
ከዮሓንስ ኢትዮጲስ ለቀረቡ፡
ተከታታይ ጥያቄዎች፡ የተሰጡ መልሶች።
ኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን፡
ከእንግሊዝኛው ዝግጅት፡ ወደኢትዮጵያኛው እንደተረጐመው፤
አብርሆትና አርትዖት፡ በኪዳናዊ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ (ንቡረ-እድ)
+ + +
ከዮሓንስ ኢትዮጲስ፡ ለኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የቀረበ፡ ፩ደኛ ጥያቄ፡-
ኢየሱስ፡ ኢትዮጵያዊ ስለመኾኑ፡ ማረጋገጫዎ ምን እንደኾነ ልጠይቅዎ ግድ ይለኛል? የትኛው መጽሓፍ ቅዱስ፡ ይህን ይናገራል? ኢየሱስ፡ ኢትዮጵያዊ ከኾነ፣ "የጥንቶቹ አይሁድ፡ ከኢትዮጵያውያን ጋር፡ በአካል ተመሳሳይ ነበሩ፤" ማለት ነው?
ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የሰጠችው መልስ፡-