መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ። Submitted by etkog12 on Sat, 10/01/2016 - 16:55 እግዚአብሔራዊ ለሆነ እዉቀት ራሱን በማብቃት፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋይ የሆነው ኪዳናዊ ዩሓንስ ደጉ፡ “መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን ጽሁፍ፡ የኅዋ-ሰሌዳችን ታዳሚዎች እንድትመለከቱት ይኸው ቀርቦላችኋል። ጽሁፉ፡ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት አግልግሎት፡ ያፈራችውን ፍሬ አጉልቶ የሚያሳይ፡ በእውቀት የሚያንጽና የሚያነቃቃ እንደሆነ ይታመናል። መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... Tags: መንፈስ፣ መንፈስ-ቅዱስ፣ መንፈስ-ርኩስ፣ ዕፀ-በለስ። ፳፩ መስከረም ፪ሺ፱ ዓ.ም. (01 October 2016)