በሊብያ አገር፡ በእስላሞች ሠይፍ ስለታረዱት ኢትዮጵያውያን፡ የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል። Submitted by etkog12 on Sun, 04/26/2015 - 06:46 በአኹኑ ሰዓት፡ በሊብያ አገር፡ በእስላሞች ሠይፍ ስለታረዱት ኢትዮጵያውያን፡ ተጠያቂው ማን ነው? መፍትሔውስ ምንድር ነው? ይህንኑ አስመልክቶ፡ ከደቡብ አፍሪቃው የግፍ ዕልቂት በኋላ፥ አኹንም ድረስ፡ በኢትዮጵያውያትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ፡ የ''እግዚኦታ'' እና ''ፈኑ እዴከ እምአርያም!''፡ ማለትም፡ ''እጅህን ከአርያም ላክ!''፩ የሚሉ፡ አሳፋሪና ዓመፀኛ ጸሎቶችና ልመናዎች፥ ምልጃዎችና ምሕላዎች እንደቀጠሉ ይገኛሉ። Tags: በሊብያ አገርበእስላሞች ሠይፍ ስለታረዱት ኢትዮጵያውያን የተነገረ የእግዚአብሔር ቃልISISሚያዝያ ፲፭ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (24 April 2015)