በደቡብ አፍሪቃ አገር፡ በኢትዮጵያውያትና በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ስላለው አሠቃቂ ግፍ፡ የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል። Submitted by etkog12 on Sat, 04/18/2015 - 12:21 በአኹኑ ሰዓት፡ በደቡብ አፍሪቃ አገር፡ በኢትዮጵያውያትና በኢትዮጵያውያን ላይ፡ እየደረሰ ስላለው ሰቆቃ፡ ተጠያቂው ማን ነው? መፍትሔውስ ምንድር ነው? ይህንኑ አስመልክቶ፡ በኢትዮጵያውያትና በኢትዮጵያውያን ዘንድ፡ አኹንም፡ የ''እግዚኦታ'' እና ''ፈኑ እዴከ እምአርያም!''፡ ማለትም፡ ''እጅህን ከአርያም ላክ!''፩ የሚሉ፡ አሳፋሪና ዓመፀኛ ጸሎቶችና ልመናዎች፥ ምልጃዎችና ምሕላዎች እየቀረቡ ይገኛሉ። Tags: በደቡብ አፍሪቃ አገርበኢትዮጵያውያትና በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ስላለው አሠቃቂ ግፍየተነገረ የእግዚአብሔር ቃልሚያዝያ ፰ ቀን፥ ፳፻፯ ዓ.ም. (16 April 2015)