ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፱ (፪ሺ፱)ኛው ዓመት፡የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅንነትና በሰላም አደረሰን!
Submitted by etkog12 on Fri, 01/06/2017 - 07:25ልዑል እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያዊው ሥርዓት፡ ጥር ፩ ቀን ለሚከበረው፡ ለ፳፻፱ (፪ሺ፱)ኛው ዓመት የሰላማችን የኢየሱስ መሲሕ ጥምቀት፣ እንዲሁም፡ ለተአምራዊው የቃና ዘገሊላ ሠርግ፥ ለመድኃኒታችን ድንግል-ማርያም ሰማያዊ ፍልሰትና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ እንኳን፡ በያለንበት፡ በደኅንነትና በሰላም አደረሰን!
የእናቲቱ የእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም እና የልጇ የወዳጇ የእግዚአብሔር ወልድ፡ ኢየሱስ መሲሕ በዓላተ-ትስብእት፡ በእርሱ፡ በታኅሣሥ ፩ዱ ቀን ተጀምሮ፡ በእርሷው፡ በታኅሣሥ ፯ቱ ቀን በኩልም ዐልፎ፣ የረቡዕና የዓርብ ጾምም እንኳ ሳይኖርበት፡ በፍጹሙ የጾመ-ማርያምነት መንፈሳዊ ደረጃ እየተካኼደ፡ "ከተራ" እስከሚባለው፣ በአንዲት ቀን የጋድ ጾም እስከሚዘከረው፡ እስከጥምቀት ዋዜማ ቀጥሎ፡ በታኅሣሥ ፴ ቀን ያበቃል።
መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...