የ፳፻፲ቱ (የሃያ መቶ ዐሥሩ=የኹለት ሺ ዐሥሩ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም።
Submitted by etkog12 on Mon, 02/12/2018 - 07:30የ፳፻፲ቱ (የሃያ መቶ ዐሥሩ=የኹለት ሺ ዐሥሩ) ዓመተ-ምሕረት ዓቢይ ጾም።
ይኸውም፡
በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ፥
በፍጥረታተ-ዓለማቷም ላይ ሊፈጽም፡
የክፋትና የሓሰት፥ የጥፋትና የሞት አባት የኾነው ዲያብሎስ፡ ከነጭፍሮቹ፡ አሢሮ የቀፈቀፈውንና
ሲያካኼድ የኖረውን፥ አኹንም እያካኼደ ያለውን፡
የመንፈስና የነፍስ፥ የሥጋና የኹለንተና ጦርነት፡