ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፰ (፪ሺ፰)ኛው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ከብካብ፥ እንዲሁም፡ ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰተ ሥጋና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ በደኅና አደረሰን! Submitted by etkog12 on Mon, 01/18/2016 - 17:48 ልዑል እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ ለ፳፻፰ (፪ሺ፰)ኛው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና የቃና ዘገሊላ ከብካብ፥ እንዲሁም፡ ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰተ ሥጋና ለኪዳነ ምሕረት በዓላት፡ በደኅና አደረሰን! በታኅሣሥ ፩ ቀን ከሚውለው፡ ከበዓለ ትስብእት እኩለ ሌሊት በኋላ፡በታኅሣሥ ፪ ቀን አጥቢያ የሚጀመረው፡ ጾመ ማርያም፡ “ከተራ” በሚባለው፡ ጥር ፲ ቀን በሚውለው፡ የጥምቀት ዋዜማ ያበቃል። መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት እንደሚከተለው ይቀጥሉ!... Tags: ዘመነ አስተርእዮ፥ በዓለ ጥምቀት፥ ቃና ዘገሊላ፥ ደንግል ማርያም፥ ቅዱስ ሚካኤል፥ ሃይማኖታዊ ምግባር፥ ፍልሰተ ሥጋ ዜና፥ ፍልሰታ፥ ኪዳነ ምሕረት ጥር ፱ ቀን፥ ፪ሺ፰ ዓ.ም. (18/01/2016)