የ፪ሺ፲፯ (፳፻፲፯) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት። Submitted by aleka on Mon, 09/09/2024 - 00:04 በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡ እንዲመሩና እንዲያስተዳድሩ፡ ሥልጣኑንና ችሎታውን በሰጣቸው ጊዜ፡ እነሆ፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለግዙፉ ዓለም ተገለጠች። መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከትለው ይቀጥሉ!... Tags: የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት
የ፪ሺ፲፮ (፳፻፲፮) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት። Submitted by aleka on Thu, 09/07/2023 - 19:59 በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡ እንዲመሩና እንዲያስተዳድሩ፡ ሥልጣኑንና ችሎታውን በሰጣቸው ጊዜ፡ እነሆ፡ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ለግዙፉ ዓለም ተገለጠች። መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከትለው ይቀጥሉ!... Tags: የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት