ሥርዓተ-ተክሊል፡ ዘቅድስት፥ ወዘሓኪም። Sacrament of Matrimony for Qdst and Zehakim.
Submitted by etkog12 on Mon, 02/27/2017 - 12:24ይድረስ፦ ለተወደዳችሁ፡ የክህነት ባልደረቦቼ፡ ኪዳናውያት እኅቶቼና ኪዳናውያን ወንድሞቼ!
በእግዚአብሔራዊው ሰላማችን ኢየሱስ መሲሕ የጾሙ መታሰብያ ሓሤት ተመልተን፡ ኹላችንም፡ በእያለንበት፡ ከነቤተሰቦቻችን፡ በመልካሙ ሕይወታችን እንደምንገኝ፣ ለዚህ ቸርነቱም፡ ፈጣሪያችንን፡ ከነእናቱ፡ ያለማቋረጥ እንደምናመሰግን አምናለሁ።
ይህን እ-ጦማር የጻፍሁላችሁ፡ በዚሁ፡ በጾሙ መታሰብያ ጊዜ፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ አንድ እንግዳ ተአምር ደርሶ ስለታየ፡ የእርሱን፡ የምሥራች ዜና ላሰማችሁ ብዬ ነው፤ እርሱም፡ እነሆ፦